የቦሌ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ከሚያከናውናቸው የልማት ሥራዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን እና የግንባታ ሥራው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ከመጪው 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ወደ ሥራ በማስገባት እና በማስተዳደር በትብብር ለመሥራት የሚችል ግለሰብ ወይም ተቋም ይፈልጋል።
የቦሌ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ከሚያከናውናቸው የልማት ሥራዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን እና የግንባታ ሥራው በማጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ከመጪው 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ወደ ሥራ በማስገባት እና በማስተዳደር በትብብር ለመሥራት የሚችል ግለሰብ ወይም ተቋም ይፈልጋል።
የቦሌ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ከሚያከናውናቸው የልማት ሥራዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን እና የግንባታ ሥራው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከመጪው 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ወደ ሥራ በማስገባት እና በማስተዳደር በትብብር ለመሥራት የሚችል ግለሰብ ወይም ተቋም ይፈልጋል::