Tender Detail

Tender Details

  • Company የቦሌ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን
  • Address ቦሌ ሚካኤል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline06 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-06 00:00:00
  • Categories Education And Training

የቦሌ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ከሚያከናውናቸው የልማት ሥራዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን እና የግንባታ ሥራው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከመጪው 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ወደ ሥራ በማስገባት እና በማስተዳደር በትብብር ለመሥራት የሚችል ግለሰብ ወይም ተቋም ይፈልጋል::

የቦሌ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን


 

ትምህርት ቤት በትብብር የማስተዳደር ጨረታ ማስታወቂያ

 

የቦሌ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤልና ጻድቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተ ክርስቲያን ከሚያከናውናቸው የልማት ሥራዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን እና የግንባታ ሥራው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከመጪው 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ ወደ ሥራ በማስገባት እና በማስተዳደር በትብብር ለመሥራት የሚችል ግለሰብ ወይም ተቋም ይፈልጋል::

በዚህም መሠረት በአጋርነት ለመሥራት ፍላጎት፣ ችሎታና ልምድ ያላችሁ፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና በተመሳሳይ ሥራ የመልካም አፈጻጻም ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ግለሰቦችም ሆነ ተቋማት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት አስር የሥራ ቀናት ውስጥ በደብሩ የመጠለያ ሕንጻ አንደኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው የልማት ኮሚቴ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ከፍሎ በመውሰድ በታሸገ ፖስታ /ኢንቨሎፕ/ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለልማት ኮሚቴው ጽ/ቤት እንድታቀርቡ እንጋብዛለን::

ጨረታው የደብሩ ሰበካ ጉባኤ፤ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ተወካዮች፣ የቦሌ እና ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ተወካዮች ፣ የልማት ኮሚቴ እና የአስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በጨረታው ማስገቢያ የመጨረሻ ዕለት ማግስት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በሰበካ ጉባኤው አስተዳደር ጽ/ቤት ይከፈታል::

የሰበካ ጉባኤው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው::

 

የደብሩ ሰበካ ጉባኤ አስተዳደር

 

Save Tender