Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቡርጂ ዞን ሶ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ቡርጂ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912052915
  • Website
  • Deadline16 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Securityለሶያማ ከተማ ሼድ ግንባታ 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) እና ለሹሌ ጤና ጣቢያ ሽንት ቤት ግንባታ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር)
  • opening date2025-11-17 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works , Contractors

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቡርጂ ዞን ሶ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት 1ኛ ደረጃቸው GC ወይም WWC -8 እና በላይ ያላቸውን ለሹሌ መፀዳጃ ቤት እና 2ኛ. ሶያማ ከተማ ለሚገነባው ሼድ ግንባታ ደግሞ ደረጃቸው GC ወይም WWC -9 እና በላይ የሆናቸውን ተጫራቾችን በመጋበዝ ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቡርጂ ዞን ሶ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2018

 

በቡ/ዞ/ሶ/ዙ/ወ/ ጤና ጥ/ጽ/ቤት በቁጥር 00143/105/17 እና 0142/105/17 በ8/12/2017 በተጻፈ ደብዳቤ

1ኛ ደረጃቸው GC ወይም WWC -8 እና በላይ ያላቸውን ለሹሌ መፀዳጃ ቤት እና 2ኛ. ሶያማ ከተማ ለሚገነባው ሼድ ግንባታ ደግሞ ደረጃቸው GC ወይም WWC -9 እና በላይ የሆናቸውን ተጫራቾችን በመጋበዝ ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡፡

በዚሁ መሠረት ፡-

  1. የአንዱ ነጠላ ዋጋ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፤ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት /ቫት/፣ የብቃት ማረጋገጫ ክሊራንስ እና ሌሎች ሰነዶችን በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው እስኪወጣ ድረስ ባሉት ሥራ ቀናት እስከ 11፡00 ሰዓት የጨረታውን ሰነድ ከመ/ቤታችን ግ/ን/አስ/ር ዋና የሥራ ሂደት ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይቻላል፡፡
  4. የሁለቱም ተጫራቾች ጨረታው የሚገባው በ22ኛ ቀን ከጠዋቱ እስከ በ4፡00 ሲሆን የሚከፈተው በዚያው ዕለት ልክ ከጠዋቱ በ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ወይም የሚመለከታቸው ክፍሎች በተገኙበት ግ/ን/አስ/ር ዋና የሥራ ሂደት ክፍል ይከፈታል ሆኖም 22ኛው ቀን በዓል ወይም ዕረፍት ቀናት ከሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፤ ተጫራቾች ፋይናንሻል ኦሪጂናልና ሁለት ኮፒ ቴክኒካል ኦርጂናልና ሁለት ኮፒ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና በሚመለከት ለሶያማ ከተማ ሼድ ግንባታ ከማናቸው ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ባንክ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሌላ /CPO/ ብር (15,000) አስራ አምስት ሺህ ብር ሲሆን ለሹሌ ጤና ጣቢያ ሽንት ቤት ግንባታ የጨረታ ዋስትናን በሚመለከት በባንክ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሌላ /CPO/ ብር (30,000) የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ቀበሌ ሄደው ቦታውን ወይም ሳይቱን በማየት የሳይት ምልከታ ደብዳቤ ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
  8. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ተጫራቾች አሟልተው የመቅረብ ግዴታ አለባቸው።
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ጽ/ቤቱ

ለበለጠ መረጃ 0912052915 ወይም 0926555486

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቡርጂ ዞን ሶ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender