በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቡርጂ ዞን ሶ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘተዘሩትን ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ቡርጂ ዞን ሶ/ዙ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት 1ኛ ደረጃቸው GC ወይም WWC -8 እና በላይ ያላቸውን ለሹሌ መፀዳጃ ቤት እና 2ኛ. ሶያማ ከተማ ለሚገነባው ሼድ ግንባታ ደግሞ ደረጃቸው GC ወይም WWC -9 እና በላይ የሆናቸውን ተጫራቾችን በመጋበዝ ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡