በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚ/ር ሠላም ማስከበር ማዕከል የኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ግዥ ብቁ የሆኑ ተወዳዳሪዎች ጋር ዝርዝራቸው ከዚህ በታች በየሎቱ የተገለፁትን የዕቃ ዓይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የህትመት ስራ፣ አላቂ የህክምና ዕቃ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችና አቅርቦቶች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ፣ ለፕላንት ማሽነሪ እድሳትና ጥገና፣ ለጭነት አገልግሎት ኪራይ፣ ለፕላንት ማሽነሪ መሳሪያ መግዣ፣ ለህንፃ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚ መግዣ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዢ መለያ ቁጥር 01/2018 ማለትም ሎት 01 ቋሚ እቃ፣ ሎት 02 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 03 ደንብ ልብስ፣ ሎት 04 ትራንስፖርት፣ ሎት 05 ህትመት፤ ሎት 06 መጽሐፍ፣ ሎት 7 መስተንግዶ ሎት 08 የፅዳት እቃዎች ሎት 09 የጓሮ እትክልት ዘር ሎት 10 የጉልበት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የካ ቅድመ 1ኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የአዶላ ወዩ ከተማ ዝጽ/ቤት በከተማ አስተዳደር ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ቋሚ (furniture) /2018 በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው ኢትዮጵያ ህዳሴ የአንደኛ እና መካከለኛ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The organization invites bidders to compete for supply of items listed hereunder.
በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ/በላይ ዘለቀ ቁ.1 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም የሚሆኑ የእስቴሽነሪ አቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የስፖርት ትጥቅ /ቱታ ጫማ/ ጫማ የአገር ውስጥ ምርት እና የስፖርት እቃዎች ፣ የኬሚካል ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃ፣ የቢሮ ወንበር ጠረጴዛ፣ የፋይል ማስቀመጫ ሼልፍ፣ ሎከር የብረት፣ አልጋ፤ የማስታወቂያ መለጠፊያ ቦርድ፣ ላፕቶፕ ፣ ሀርድዲስክ ፣ ኮንፒውተር ፣ ፕሪንተር፣ ፕሮጀክተር ፣ ፎቶካሜራ ፣የኢንተርኔት ሃርድ ዲስክ፣ ስካነር ፣ እስፒከር ፣ ቴሌቨዥን ፣ ዋይርለስ ማይክራፎን ፣ አይስርከርድ ጠንካራ፣ፓወር ሰፕላይ ፣ ጀነሬተር መካከለኛ ፣ ስታፕላይዘር፣ የውሃ ማጣሪያ ለመግዛት የመምህራን ጋውን፤ የጽዳትና ጥበቃ የደንብ ልብስ ግዥና ስፌት ለማሰፋት ይፈልጋል፡፡
በአሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌከትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር) ፤ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የደምብ ልብስ አቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤የሞተር ሳይክል ጥገና እና የሞተርሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፤ የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች (የግንባታ (የኮንስትራከሽን) ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የኤሌከትሮኒክስ ጥገና፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር፤ የህትመት ሥራ፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የባለሙያ ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፤ የጽዳት ዕቃዎች በ2018 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሎሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሕትመት አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ቋሚ እቃ፣ የድንኳን ኪራይና የሞንታርቦ ኪራይ እንዲሁም የዲኮር ሥራዎች በመንግሥት በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገ/ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡-
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ክለብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በዝርዝር የተገለፁትን ነገሮች በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሰበታ ከፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሎትı, የጽህፈት መሳሪያዎች፣የጽዳት እቃዎች፣አላቂ እቃዎች፣የደንብ ልብሶች.ሎት 2. የመኪና ጎማዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 03/ት/ፅ/ቤት የፈለገ ህይወት የመ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ ልዩ ልዩ አስፈላጊ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ 08 በሻሌ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ማለትም ሎት-1 የጽሕፈት ዕቃዎች፤ ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች፤ ሎት-3 የትምህርት ዕቃዎች፤ ሎት-4 የደንብ ልብስ፤ ሎት-5 የሕክምና ዕቃዎች፤ ሎት-6 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ሎት-7 ፈርኒቸር፤ ሎት-8 የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ኅብረተሰብ ቅድመ 1ኛ፤ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብ ቢሮ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዘመን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትይፈልጋል፦