በሎሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሕትመት አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ቋሚ እቃ፣ የድንኳን ኪራይና የሞንታርቦ ኪራይ እንዲሁም የዲኮር ሥራዎች በመንግሥት በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡