በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤የሞተር ሳይክል ጥገና እና የሞተርሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፤ የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች (የግንባታ (የኮንስትራከሽን) ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የኤሌከትሮኒክስ ጥገና፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር፤ የህትመት ሥራ፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የባለሙያ ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፤ የጽዳት ዕቃዎች በ2018 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል የጽሕፈት መሳሪያዎች፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ የሞተር ሳይክል ጥገና እና የሞተርሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፤ የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች (የግንባታ (የኮንስትራክሽን) ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የኤሌከትሮኒክስ ጥገና፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር፤ የህትመት ሥራ፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የባለሙያ ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፤ የጽዳት ዕቃዎች በ2018 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች፤ ድርጅቶች እና ግለሰቦች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
- የ2017 ዓ.ም የመንግስት ግብር የከፈለ ለ2018 ዓ.ም ንግድ ፍቃድ ያሳደሰ እና TIN NO. ያለው፤
- የሥራ ንግድ ፍቃድ አርጅናል እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል፤
- የጨረታ ማስከበሪያ 10% ብር ማስያዝ የሚችል፣
- ሲፒኦ 10,000 (አስር ሺህ) ብር ማስያዝ የሚችል፤
- የቫት (15%) ተመዝጋቢ የሆነ፤
- የጨረታ ሠነድ የማይመለስ 1000.00 (አንድ ሺህ) ብር ከፍሎ መግዛት የሚችል፤
- ከሚያገኘው ገቢ ለመንግሥት 3% መክፈል የሚችል፤
- ጨረታውን ተወዳድሮ ያሸነፈ ተወዳዳሪ ዕቃዎች ጥራታቸውን፤ ብዛታቸውንና ጊዜውን ጠብቆ እስከ ጊዳ አያን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ የሚችል፤
- ጨረታ ያሸነፈው ድርጅት ወይም ግለሰብ እቃውን ሙሉ በሙሉ በአንድ ግዜ ማቅረብ የሚችል፤
- ጨረታው ማስታወቂያ አየር ላይ የሚቆየው ከ28/12/17 እስከ 15/1/18 ዓ.ም ነው።
- የጨረታውን ሠነድ ከጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ቢሮ ቁጥር 9 ከ28/12/17 እስከ 15/1/18 ዓ.ም በስራ ሰዓት መግዛት ይቻላል።
- ጨረታው ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚመለሰው /በ16/1/18 ቀን ከ2፡30 - 6፡00 ሆኖ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በጊዳ አያና ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ሰነዱን መግዛት የምትችሉ በአካል ቀርበው ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው የውክልና ወረቀት በመያዝ ይሆናል ።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0917650824/0910181364 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
