በአማራ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገ/ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡-
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገ/ጽ/ቤት
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገ/ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡-
የጽህፈት መሳሪያዎች
የጽዳት ዕቃ
-
በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
-
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN) ያላቸው እና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በአቅራቢነት ማስረጃ ያላቸው
-
የግዥው መጠን ብር 200,000 / ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከርነት ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
-
ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ _ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
-
የሚገዙ እቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
-
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100/ አንድ መቶ ብር/ብቻ በመከፈል ከፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 ማግኘት ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ለሚወዳደሩበት ለጽህፈት መሳሪያıዐ,500/አስር ሺህ አምስት መቶ ብር/ ብቻ፣ ለፅዳት እቃ 4000/አራት ሺህ ብር/ብቻ /በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመሂ 1 በመቁረጥ የመሂ 1 ኮፒ ተደርጎ ማስያዝ ይችላሉ፡፡
-
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሀ/ማ/ከ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ግዥ /ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
-
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥ /ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል ። 16ኛው ቀን በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን 4፡00 ሰአት ይከፈታል ፡፡
-
ተጫራቹ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው እስከሚዘጋበት እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ድረስ ናሙና ማቅረብ መቻል አለበት፡፡
-
መ/ቤቱ ጨረታውን እንደአዋጭነቱ በተናጠል ወይም በጥቅል ሊሰጥ ይችላል።
-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
-
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0116190146/148 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
አደራሻ :- ከአዲስ አበባ 130 ኪ.ሜ ርቀት ወደ ደብረብርሃን 80 ኪ.ሜ ርቀት በሚወስደው አስፋልት ክሸኖ ከተማ አለፍ ብሎ ወደ ምስራቅ 39 ኪ.ሜ ገባ ብሎ እንገኛለን፡፡
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገ/ ፅ/ቤት
