በአሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌከትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር) ፤ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የደምብ ልብስ አቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም በከተማው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ቋሚ የቢሮ እቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር)፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳትና ቋሚ አላቂ እቃዎችን እንዲሁም የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክሎችን፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ የስልጠና እቃዎች አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡