በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዢ መለያ ቁጥር 01/2018 ማለትም ሎት 01 ቋሚ እቃ፣ ሎት 02 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 03 ደንብ ልብስ፣ ሎት 04 ትራንስፖርት፣ ሎት 05 ህትመት፤ ሎት 06 መጽሐፍ፣ ሎት 7 መስተንግዶ ሎት 08 የፅዳት እቃዎች ሎት 09 የጓሮ እትክልት ዘር ሎት 10 የጉልበት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡