የተለያዩ እቃዎች ግዥ፣ አገልግሎቶች እና እድሳትና ጥገና ስራዎች (ብ.ግ.ጨ/01-2019) - ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የጥገና ስራዎች ማለትም Sub Structure እና Super Structure ስራዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የህትመት ስራ፣ አላቂ የህክምና ዕቃ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችና አቅርቦቶች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ፣ ለፕላንት ማሽነሪ እድሳትና ጥገና፣ ለጭነት አገልግሎት ኪራይ፣ ለፕላንት ማሽነሪ መሳሪያ መግዣ፣ ለህንፃ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚ መግዣ በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ የማባዣ ማሽን ቀለም MX-561FT For use Sharp ብዛት 10 በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡