በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የጥገና ስራዎች ማለትም Sub Structure እና Super Structure ስራዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
አንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የጥገና ስራዎች ማለትም Sub Structure እና Super Structure ስራዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
A. Sub Structure
|
1 |
Excavation and earth work |
|
2 |
Masonry |
|
3 |
Concrete work |
B. Super Structure
|
1 |
Elevation wall |
|
2 |
Glazing work |
|
3 |
Roofing |
|
4 |
Metal work |
|
5 |
Carpentry & joinry |
|
6 |
Flooring |
|
7 |
Pipe lay work |
|
8 |
Aluminum work |
በዚህም መሰረት፦
1. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥ (TIN Number) ያላቸው፤
2. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
3. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
4. ተጨማሪ እሴት ታከስ (ቫት) ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
5. ከሊራንስ፦የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ስለ ግብር አከፋፈል የሚሰጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
6. ተጫራቾች በአቅራቢነት ፍቃድ ስለመመዝገባቸው (online registration) ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
7. የፌደራል የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
8. የአዲስ አበባ የግንባታ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
9. ከዚህ በፊት ምን ዓይነት ስራ ላይ እንደተሳተፉ የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
10. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በአስረኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው ቀን 7፡30 ሰዓት ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡
11. ተጫራቾች በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ በCPO በትምህርት ቤቱ ስም (Temenja Yazh G/Secondary School) (በተጠቀሰው ሎት 6,000 (ስድስት ሺ) ብርየጨረታ ማስከበሪያ የማሲያዝ ግዴታ አለባቸው ይህን ያላሟሉ ተጫራቾች በቀጥታ ከውድድር ውጭ ይሆናሉ፡፡
12. በያንዳንዱ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ወይም ገፅ ላይ የተወዳዳሪው ድርጅት ከብ ማህተብ እና ፊርማ በማኖር ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ይህን ያላሟሉ ተጫራቾች ህጋዊነቱን እና ኦርጅናልነቱን ለመለየት ስለማያስችል ይህን ያላሟሉ ተጫራቾች ሙሉ በሙሉ ከውድድርውጭ ይሆናል፡፡
13. ማንኛውም ተጫራቾች ፋይናሺያሉን ለብቻ በአንድ ፖስታ በማሸግ እና የፋይናሺያሉን - ኮፒ በሌላ አንድ ተጨማሪ ፖስታ በማሸግ፤ቴከኒካሉን ለብቻ በአንድ ፖስታ በማሸግ በአጠቃላይ በሶስት ፖስታ ብቻ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ይህን ያላሟላ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
14. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና በጨረታ ሰነድ ዋጋ ማቅረቢያው ቦታ ላይ የተሞላ መሆን አለበት ይህ ካልሆነ መስሪያ ቤቱ ስርዝ ድልዝ ያለበት እና በውል ለመለየት አዳጋች የሆነ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ውድቅ ያደርገዋል፡፡
15. የጨረታው አሸናፊ በአጠቃላይ በሚሰጠው ዋጋ ድምር ውጤት ይለያል፡፡
16. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት በተቋሙ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር ሶስት (03) በመቅረብ በነፃ መውሰድ ይችላሉ፡፡
17. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ስራ ዉል ከገቡ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ አጠናቀው ሰርተው የማስረከብ ግዴታ አለባቸው፡፡
18. ትምህርት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መፍቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
19. አድራሻ፦ጠመንጃ ያዥ የባቡር ፌርማታው ፊትለፊት በእምነት ባርናሬስቶራንት በስተጀርባ 300 ሜትር ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-4-70-38-70 ይደውሉ፡፡
ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
