ድርጅታችን ቴክኖስታይል ኃላ/የተ/የግ ማህበር በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች ከታች በሰንጠረዡ በተመላከተው መነሻ እና መድራሻ መሰረት ጠዋት እና ማታ ለሰራተኞች የሰርቪስ ተሽከርካሪዎች ኪራይ መከራየት ይፈልጋል።
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – Purchase Requisition of warehouse key
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ Supply and Conversion of truck to bus (Passenger Transport) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለመልሶ ማቋቋሚያ አገልግሎት የሚውሉ ከዞን ማዕከላት ወደ የተለያዩ ወረዳዎች ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ማጓጓዣ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ዳሞታ የወላይታ ገ/ህ/ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን ለሚገኙ አ አርሶ አደሮች በያዘናው ምርት ዘ ዘመን 201 2018 ከወላይታ ሶዶ ከተማ እና ከሱራ ኮዮ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለማራገሪ ራገፊያ ጣቢያዎች ለበልግ፣ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ/ዳፕ/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨ ስለሆነም ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
Federal High Court – የጭነት የመኪና ኪራይ ግዥ
የመንግስት ሠራተኞት ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና ለመስክ ጽ/ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የእጥር እና የቤት ጥገና እጅ ዋጋ፣ የደንብ ልብስ ስፌት እጅ ዋጋ፣ የጭነት አገልግሎት፣ የሥልጠና መስተንግዶ፣ የተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክል ጥገና፣ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ፣ የህትመት ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንግስት በስልጤ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2018 ዓ.ም በወራቤ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ወረዳ፤ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
Ministry of Revenue – የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ 002
ጠ/ል/ወረዳ ጠምባሮ ሁለገብ የህብረት ሥራ ዩኒየን በማ/ኢ/ክ/መንግስት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ ባሉት ቀበሌዎች ላሉት አርሶ አዳሮች በያዝነው 2018 ዓ/ም በሙዱላ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ቀበሌያት ማረገፊያ ጣቢያዎች ለመስኖ፣ በልግና ለመኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
አድማስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የገ/ህ/ስራ ዩኒየን ለ2018/19 የምርት ዘመን የሚውል ዳፕ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ በጉራጌ ዞን ላሉ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለማሠራጨት ህጋዊ የሆኑ ሀገር ውስጥ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
National Election Board of Ethiopia – Procurement of warehouse equipment -2018*
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የደላንታ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ነገሮቸን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Bahir Dar University – procurement of ለጭነት መኪና ባትሪ 100 አምፔር ጎልደን ወይም ተመሳሳይ/CMHS/
የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Innovation and Technology – የኤፌሳር የጭነት መኪና አገልግሎት ግዥ በደጋሜ የወጣ
Ethiopian Customs Commission – ለሎት15፡- ለቢሮ እቃዎች ወደ ተለያዩ /መቅረጫ/መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች የሚያደርስ ተሽከርካሪ የጭነት አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Maritime Authority – የትራንስፖርት አገልግሎት ከአዲስ አበባ ወደ አዳማ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የመሬት ልማት አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት እንደኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።