Tender Detail

Tender Details


በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የመሬት ልማት አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት እንደኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የመሬት ልማት አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የመሬት ልማት አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት እንደኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

ሎት

አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ C.P.O

ሎት 1

አላቂ ዕቃዎች

10,000.00

ሎት2

ሌሎች አላቂ ዕቃዎች/

10,000.00

ሎት3

ልዩልዩ መሣሪያዎች

7500.00

ሎት4

የትራንስፖርትና የጭነት ኪራይ አገልግሎት

8,500.00

ሎት5

የቢሮ እቃዎች ጥገና

5000.00

ሎት6

የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ የኮምፒውተርና ፕሪንተር የመለዋወጫ እቃና ጥገና

5000.00

ሎት7

መስተንግዶ

5000.00

ሎት8

ህትመት

5000.00

ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፤ የቲን ቁጥር እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ፤ በአቅራቢነት የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ እንዲሁም ሎት 4 የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች የጨረታውን ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከላይ በሰንጠረዥ በተቀመጠው ሎት መጠን ማስያዝ ያለባቸው ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 250.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር ብቻ) በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ኃይሌ ጋርመንት አደባባይ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ መ/ል/አስ/ቅ/ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በህንጻው ምድር ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ በመሙላት እና ከላይ የተገለጹትን ማስረጃዎች በ2 ፖስታ ዋናውን እና ኮፒውን በማሸግ ማስታወቂያው ቢጋዜጣ ከወጣበት እስከ 1ዐኛ ቀን 11፡30 ሰአት ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው በ11ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኘበት ልከ በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል።

 

6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

7. በግልፅ የማይታዮ መረጃዎች እና ስርዝ ድልዝ በመስርያ ቤቱ ተቀባይነት አይኖረውም።

ለተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግዎት ስልክ 0910275863 ይደውሉ።

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ መ/ል/አስ/ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዢ ቡድን

Save Tender