መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንግስት በስልጤ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2018 ዓ.ም በወራቤ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ወረዳ፤ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
መሊቅ ስልጤ ኃላፊነቱ የተወሰነ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን
የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ማመላለሻ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2018
መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንግስት በስልጤ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2018 ዓ.ም በወራቤ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ወረዳ፤ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፤ ስለሆነም ተጫራቾች ከዩኒየኑ የማራገፊያ ጣቢያዎችን ዝርዝር መግለጫ በመውሰድ ለማጓጓዝ የሚፈልጉትን የማድረሻ ዋጋ በጠጠርና በአስፓልት መንገድ በአማካኝ በኩንታል፤ በአንድ ኪሎ ሜትር ተሰልቶ በእያንዳንዱ ጣቢያ በማሳየት እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፤
በዚህም መሰረት፡-
በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለ፤ የንግድ ፍቃድ ያሳደሰ እንዲሁም የግል ትራንስፖርት ድርጅቶች ከሆኑ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፤
ከሚመለከተው ፍቃድ ሰጪ መንግስታዊ አካል የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ ስራ ዘርፍ ተሰማርቶ ስራውን በሚገባ ስለመወጣቱ የመልካም ሰራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችል፤
የጨረታ ተሳታፊዎች ለአስተዳደር እንዲያመች በዞኑ ውስጥ ባሉ ወረዳ ማራገፊያ ጣቢያዎች በከፊል ዋጋ ማቅረብና መወዳደር አይችሉም፤
ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በመሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ስም በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
በጨረታ አሸናፊ የሚሆነው ማንኛውም ድርጅት ውል ከመፈፀሙ በፊት ያሸነፈበትን ጭነት የማጓጓዣ ዋጋ 2% በቅድሚያ ህጋዊ በሆነ ዋስትና ያስይዛል ያሰራል፤
ተጫራቾች የተሽከርካሪዎች ዝርዝር ቢያንስ 2000 (ሁለት ሺህ) ኩንታል በአንድ ጊዜ ለማንሳት የሚችሉ መኪናዎችን የሰሌዳ ቁጥር፤ የመኪና ዓይነትና የመጫን አቅም የሚያስረዳ ፍቃድ ከሰጠው መንግስታዊ አካል የተሠጠ ወቅታዊ መረጃ ከጨረታው ሰነድ ጋር አይይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድና የተጫራቾች ግዴታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትም ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) ብር በመከፈል ከዩኒየኑ ዋና ጽ/ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛትና መውሰድ ይችላል፤
የጨረታው ሰነድ በኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይችላል፤
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትም ከወጣበት ከቀኑ 8:45 ታሽጎ በ16ኛው ቀን በዚያው ቀን 09:00 ሰዓት የጨረታ ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒየኑ ጽ/ቤት ይከፈታል፤ ነገር ግን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከላይ ቀን በተገለጸው ቦታና ሁኔታ መሰረት ይከፈታል፤ ነገር ግን በ16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆን በቀጣዩ የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሆኔታ መሰረት ይከፈታል
ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ
መሊቅ ስልጤ ኃላፊነቱ የተወሰነ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን
