መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንግስት በስልጤ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2018 ዓ.ም በወራቤ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ወረዳ፤ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።