በደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ለመልሶ ማቋቋሚያ አገልግሎት የሚውሉ ከዞን ማዕከላት ወደ የተለያዩ ወረዳዎች ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ማጓጓዣ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢት/ያ ክ/ መንግሥት አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአርባ ምንጭ ከተማ የእህል መጋዘን ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።