Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ኢት/ያ/ክ/መንግሥት አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን
  • Address ዲላ ከተማ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-1-31-01-34
  • Website
  • Deadline20 Mar 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በደ/ኢት/ያ ክ/ መንግሥት አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአርባ ምንጭ ከተማ የእህል መጋዘን ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።

በደ/ኢት/ያ/ክ/መንግሥት አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ኢት/ያ ክ/ መንግሥት አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአርባ ምንጭ ከተማ የእህል መጋዘን ግንባታ ሥራን ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።

በዚህ መሠረት :-

  1. ደረጃቸው BC-3/GC-4 እና ከዛ በላይ የሆኑ፣
  2. ፈቃዳቸውንና የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2017 ዓ.ም ያሳደሱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና የታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
  3. ተጫራቾች ለሥራው የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ዶክመንት የማይመለስ ብር 1,000 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀናት በተቋሙ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና 1,000,000 /አንድ ሚሊዮን ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም ባንክ ዋስትና ከቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ጋር አሽገው ማቅረብ አለባቸው::
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጅናል እና ሁለት ሁለት ፎቶ ኮፒ እያንዳዳቸው ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ እና ጠቅላላውን በአንድ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ተቋሙ ለዚሁ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን መክተት አለባቸው ፡፡
  6. ጨረታው በ31ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. 31ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል ፡፡
  8. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ተጨማሪ መረጃ ከሰነዱ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን የደ/ኢት/ያ/ክ/መንግሥት ባወጣው የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 70/2017 እና በመመሪያው ላይ የተደረገውን ማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ሰርኩላር ተፈፃሚ ይደረጋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046-1-31-01-34

 

በደ/ኢት/ያ/ክ/መንግሥት አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

 

Save Tender