Tender Detail

Tender Details

  • Company ቴክኖስታይል ኃላ/የተ/የግ ማህበር
  • Address ባምቢስ እናት ባንክ አጠገብ ዋና መስሪያ ቤት እና ለገጣፎ ፋብሪካ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913-25-44-46
  • Website
  • Deadline01 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-12-01 00:00:00
  • Categories Vehicles Rent , Transportation Service And Cargo

ድርጅታችን ቴክኖስታይል ኃላ/የተ/የግ ማህበር በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች ከታች በሰንጠረዡ በተመላከተው መነሻ እና መድራሻ መሰረት ጠዋት እና ማታ ለሰራተኞች የሰርቪስ ተሽከርካሪዎች ኪራይ መከራየት ይፈልጋል።

ቴክኖስታይል ኃላ/የተ/የግ ማህበር


 

የቴክኖስታይል ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የሠራተኞች የሰርቪሶች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ቴክኖስታይል ኃላ/የተ/የግ ማህበር በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች ከታች በሰንጠረዡ በተመላከተው መነሻ እና መድራሻ መሰረት ጠዋት እና ማታ ለሰራተኞች የሰርቪስ ተሽከርካሪዎች ኪራይ መከራየት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት ተጫራቾች ከታች በዝርዝር ያስቀመጥናቸውን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

ተ.ቁ

የተሽከርካሪው ዓይነት

መነሻ

የጉዞ መዳረሻ

የደርሶ መልስ ርቀት

መድረሻ

የደርሶ መልስ የቀን ዋጋ በብር

1

አውቶቡስ

ሰንዳፋ

ሰንዳፋ፣ ቴሌ ውሃ ልማት፣ 44 ማዞሪያ፣ ለገዳዲ ፋብሪካ

34. ኪ.ሜ

ለገጣፎ ፋብሪካ

 

2

አውቶቡስ

ማዞሪያ

ማዞሪያ፣ ለገዳዲ፣ ፋብሪካ

14 ኪ.ሜ

ለገጣፎ ፋብሪካ

 

3

አውቶቡስ

ጣፎ አደባባይ

ጣፎ አደባባይ፣ አባኪሮስ፣ሚሽን፤ ፋብሪካ

16 ኪ.ሜ

ለገጣፎ ፋብሪካ

 

4

ዶልፊን

ሰንዳፋ

ገብርኤል ሠፈር–ጎማጣ--ማዞሪያ--ለገ ዳዲ--ፋብሪካ

38 ኪ.ሜ

ለገጣፎ ፋብሪካ

 

5

ዶልፊን

አየር ጤና

ዘነበወርቅ--ቶታል–ብ/ገብርኤል--መካኒሳ አደባባይ--ሳርቤት--መገናኛ-ፋብሪካ

85 ኪ.ሜ

ለገጣፎ ፋብሪካ

 

6

ዶልፊን

ጀሞ 1

ለቡ 08--ጋርሜንት–ሳሪስ አቦ --ቦሌ--መገናኛ--ወሰን-ፋብሪካ

89 ኪ.ሜ

ለገጣፎ ፋብሪካ

 

7

ዶልፊን

አድሱ ገበያ

አድሱ ገበያ -6 ኪሎ–ጃንሜዳ‑ሾላ መገናኛ-ኮተቤ 02--ፋብሪካ

84 ኪ.ሜ

ለገጣፎ ፋብሪካ

 

8

ዶልፊን

ቃሊቲ 08

ቃሊቲ 08--ቤጂንግ ኮዬ ፈጬ-ጎሮ--ሰሚት–አያት–ፋብሪካ

84 ኪ.ሜ

ለገጣፎ ፋብሪካ

 

 

ማሳሰቢያ

  1. በዘርፉ የታደስ ንግድ ፍቃድ እንዲሁም ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርቲፊኬት ያላቸው፤
  2. የንግድ መለያ ቁጥር (Tin No,) ሰርትፊኬት እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፤
  3. ተጫራቾች የሚያስገቧቸው የዋጋ ሰነዶች ጋር ከዚህ በፊት አገልግሎት የሰጡበት ዶክመንት በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 22/2018 ከቀኑ 7፡00 ሰአት ድረስ ባምቢስ እናት ባንክ አጠገብ ባለው የድርጅቱ ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 22/2018 ከቀኑ 7፡30 ይከፈታል፤
  5. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ባምቢስ እናት ባንክ አጠገብ ከሚገኘው ቢሮዋችን ወይም ለገጣፎ ፋብሪካ መውሰድ ይችላሉ። ዋጋ ማቅረብ የሚቻለው በተዘጋጀው ፎርም ብቻ ነው።
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ጥዋት ወደ ፋብሪካ የሚያመጡበት እና ማታ የሚመልሱበትን መሆን አለበት።
  7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡

ቴክኖስታይል ኃላ/የተ/የግ ማህበር ባምቢስ እናት ባንክ አጠገብ ዋና መስሪያ ቤት እና ለገጣፎ ፋብሪካ

ስልክ ቁጥር፡- 0913-25-44-46 ወይም 0909-55-17-14 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

Save Tender