በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ልዩ ልዩ እቃዎች ፣ ፕሎፕ ጠጠር ፣ ፕላስቲክ የድንኳን ሸራ ፣ ማስቲካ እና የመኪና ጎማ በግልፅ እንዲሁም ጫማ ፣ ኮስሞቲክስ ፣ POWER CABLE እና Darmaroller 5mm በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያዩ መጠን Calcium carbonate Filler (cac03) የተለያየ ቀለም ያለው Master Bach በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፈዴሬሽን ኃላ/የተ/ አሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ የብቅል ምርት እና ተረፈ ምርት መቋጠሪያ ከረጢት አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of High Density Polyethylene ባለ 80 ሊትር የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ጐማ ተሸከርካሪ ያለው and የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ብርት ኘሬስ /መርገጫ / ያለው ትንሹ ኦርጂናል/PR/2017/148
የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ ለፋሚገሽን ሺት (Famigation sheet) ሻራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው ከአቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የተዘረዘሩት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ህክምና ኮሌጅ አገልግሎት ላይ የማይውሉ የአልሙንየም ስክራፕ፤ ቁርጥራጭ ብረታብረት፣ አገልግለው የተመለሱ የተሸርካሪ መለዋወጫዎች ፤ እስከራፕ የተደረገ ማሽን እንዲሁም ባለ 5 /አምስት/ እና 10 /አስር / ሊትር ጀሪካኖች እና ያለቁ የፕሪንተር ካርትሬጆችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የቡናና ቅመም ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት ፖሊ ባግ ለመግዛት አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Buluko Textile S.C. invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of different items
በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ አስተዳደርና ጥገና ዘርፍ የተለያዩ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪ የጨርቅ ሸራ መጠኑ 9*11 ሜትር እና ካቦ 12 ሚሊ ሜትር በተቀመጠው መመሪያና ግዴታዎች መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Procurement of High Density Polyethylene ባለ 20 ሊትር የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ጐማ ተሸከርካሪ ያለው and የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ብርት ኘሬስ /መርገጫ / ያለው ትንሹ ኦርጂናል/PR/2017/146
በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተገለፁት መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ፡- ሎት 01 የደንብ ልብስ /የዶክተር ጫማ/ ግዥ ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Procurement of High Density Polyethylene ባለ 20 ሊትር የቆሻሻ ማጠራቀሚያ እግር ያለው and የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ኘላስቲክ ትንሹ ኦርጂናል/PR/2017/138/2
Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Pic (ECWC-GIW Pic) in a manufacturer of Geomembrane (Plastic Sheet), PVC-U Pipes, HDPE pipes, PP-R Pipes and Irrigation and Drainage pipes would like to procure 3 RE GTW-16-2024/2025 (HDPE Raw Material) and GIW-22-2024/2025 (LLDPE Raw Material)
Procurement of High Density Polyethylene ባለ 20 ሊትር and የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ኘላስቲክ ኤርጁናል/PR/2017/128/2
በሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የዘመናዊ የህንጻ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ የምርት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ የማዕድን ጥሬ እቃዎችን፣ የሰራተኛ የደንብ አልባሳትን፣ የLCD Vidio display & Digital LED Advertising እና የቀለም ማሸጊያ የፕላስቲክ ባልዲ (Plastic pail) ባለ16 ሊተር እና ባለ 35 ሊትር ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ልማታዊ ሴፍትነት ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የጓሮ አትክልት ዘር እና የውሃ ቴክኖሎጂ ግብዓቶችን ማለትም ጄኔረተሮችን፣ የውሃ ሮቶዎችንና የውሃ ማጠጫ ጀሪካኖችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ የጨረታ ሰነድ ጋር የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን መልሶ ማቋቋሚያ አገልግሎት የሚውሉ ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደሴ ቲሹ ካልቸር ማዕከል ቀጥሎ ያሉትን እቃዎች ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎች በየሥራ ዘርፉ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መፈረም ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡
ሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ለትምህርት ሥራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የስፖርት ትጥቆችን፣ የሕንፃ መሳሪያዎችን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የካቻማሊ መኪና መለዋወጫ፣ ፕላስቲክ የህፃናት መቀመጫ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡