ሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ለትምህርት ሥራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ለትምህርት ሥራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የስፖርት ትጥቆችን፣ የሕንፃ መሳሪያዎችን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የካቻማሊ መኪና መለዋወጫ፣ ፕላስቲክ የህፃናት መቀመጫ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ለትምህርት ሥራ ማስፈፀሚያ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡