Tender Detail

Tender Details


በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ልማታዊ ሴፍትነት ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የጓሮ አትክልት ዘር እና የውሃ ቴክኖሎጂ ግብዓቶችን ማለትም ጄኔረተሮችን፣ የውሃ ሮቶዎችንና የውሃ ማጠጫ ጀሪካኖችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በደ/ኢ/ክ/መ/ የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ልማታዊ ሴፍትነት ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የጓሮ አትክልት ዘር እና የውሃ ቴክኖሎጂ ግብዓቶችን ማለትም ጄኔረተሮችን፣ የውሃ ሮቶዎችንና የውሃ ማጠጫ ጀሪካኖችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች:-

በዘርፉ ህጋዊ የሥራ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው፤ የምዝገባ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ያለው፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) ተመዝጋቢ የሆነ፣ በመንግሥት ዕቃና አገልግሎት ግዥ ለመሣተፍ የሚያስችል የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ወይም በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ፤ ከላይ የተዘረዘሩ መረጃዎችን ኦርጅናልና ኮፒ በአንድ እናት በሰም በታሸ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በዛላ ወረዳ ገቢ ባለ/ሥ/ቅ/ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ 300 (ሦስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን በዕለቱ 8፡00 ታሽጎ ልከ በዕለቱ በ8፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀናት ውስጥ የሚከፈት ይሆናል፡፡ መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ ፡-

  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም በተባለው ቀንና ሰዓት የሚከፈት መሆኑን ጭምር እንገልፃለን፡፡
  • የጨረታ ሠነዱ በግ/ን ሥ/ሂደት ይገኛል፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ የተገለፀውን ዕቃ እስከ ዛላ ወረዳ ፋይናንስ መጋዝን ማድረስ የሚችል መሆኑ

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0916460105 /09-28-83-81-39/0936461270

 

በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender