Tender Detail

Tender Details


የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን መልሶ ማቋቋሚያ አገልግሎት የሚውሉ ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 336/17

 

የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን መልሶ ማቋቋሚያ አገልግሎት የሚውሉ ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ተ.ቁ

የዕቃው የአገልግሎት ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

ፕላስቲክ ሸራ

በቁጥር

3000

2

ብርድ ልብስ

በቁጥር

3000

3

ብረት ድስት

 

2000

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፋ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የአቅራቢነት ምዝገባ እና የቫት ተመዝጋቢነትን ማስረጃ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀን የፀና መሆን ይኖርበታል፤
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋቸው 2% ማቅረብ አለባቸው
  • ለጨረታው የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በዲላ ከተማ ከሚገኘው ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡40 ሰዓት ተጫራቾች/ ተወካዮች/በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ላይ ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የገዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይቻላል፡፡
  • ሁለት ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋቸው እኩል በሚሆንበት ወቅት በዕጣ የሚለይ ይሆናል፡፡
  • መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር 046 131 0134

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ

 

Save Tender

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደ...

READ MORE