Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ
  • Address ለገሀር አሮጌ ባቡር ጣቢያ ወደ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን 4ኛ ክፍለ ጦር አካባቢ አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ በማስተባበሪያ ጽ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910147760
  • Website
  • Deadline01 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-01 00:00:00
  • Categories Energy, Power And Electricity , Plastic Raw Materials And Products , Metals And Metal Working , Vehicle tire

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ የጨረታ ሰነድ ጋር የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አዴስፋ/ግጨ/006/2017

 

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ የጨረታ ሰነድ ጋር የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. ባለ 3 እና 4ኮር የኤሌክትሪክ ሽቦ
  2. የተለያዩ ቁርጭራጭ ብረታ ብረቶች
  3. ፕላስቲክ ጀርካኖች ባለ 30 እና 70 ሊትር
  4. ክዳን ያለው የብረት በርሚል ባለ 208 ሊትር /የግሪስ/ የዘይት
  5. ውስጡ ፕላስቲክ ያለው የአፈር ማዳበሪያ ከረጢት ባለ 50 ኪ.ግ/ዩሪያ/ኤን ፕኤስ
  6. ባለ ክር እና ባለ ሽቦ የተሻከርካሪና የማሽነሪ ጎማዎች፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር ፍላጐት ያላችሁ አካላት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የሚያሟሉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ አዲስ አበባ ለገሀር አሮጌ ባቡር ጣቢያ ወደ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን 4ተኛ ክፍለ ጦር አካባቢ አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ በማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቀርበው ለዚህ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ከፍለው መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ክፍያ መለያ ቁጥር (Tin.No) ያላቸው በሚወዳደሩበት ዘርፍ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም በመንግስት መ/ቤት ግዢ ለመወዳደር እንደሚችሉ ከገቢ ሰብሳቢ ድርጅቶች ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ (ለምዝገባ ሲመጡ መረጃ ኮፒ መያዝ ይኖርባቸዋል)
  2. ተጫራቾች በጨረታ መመሪያው ላይ የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የሚጫረቱበትን ዋጋ በእያንዳንዱ በጨረታ ሰነድ መሠረት እስከ 16ኛው ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  4. ጨረታው በሁለት የታሸገ ፖስታ መቅረብ ያለበት ሲሆን በቴክኒካል ፖስታ አስፈላጊ ሰነዶች የጨረታ ማስከበሪያ ከኦርጅናል ዶክመንት ጋር አብሮ መቅረብ አለበት፡፡
  5. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ሊገኙ ፈቃደኛ በሆኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ነገሮች ማሻሻል ወይም መተው አይችልም፡፡
  7. የጨረታው ተሳታፊዎች አቅራቢዎች ከዚህ በላይ የተገለጹትን በአግባቡ ሳይፈፅሙ ቢቀሩ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለፋብሪካው ገቢ ሆኖ ተጫራቹ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  8. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ አዲስ አበባ ለገሀር አሮጌ ባቡር ጣቢያ ወደ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን 4ኛ ክፍለ ጦር አካባቢ አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ በማስተባበሪያ ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር-0910147760/0912102754 በመደወል ወይም ዘወትር በስራ ሰዓት በግንባር በመቅረብ ማነጋገር ይቻላል፡፡
  9. ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ

 

Save Tender