በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጎፋ ዞን የዛላ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ብሔራዊ ፕሮግራም በትምህርት እና በጤና ጽ/ቤት በተያዘ ካፒታል በጀት በወረዳው ውስጥ በተለያዩ ቀበሌዎች 1ኛ. በመላ ናሃ ት/ቤት፡- ሎት 1- ዘመናዊ የሴቶች መፀዳጃ እና ሎት 2- የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ፤ 2ኛ. በጋይሳ ት/ቤት:- ሎት 1- የጣርያ ውሃ ማሰባሰብ እና ሎት 2- የቆሻሻ ማቃጠያ፤
በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ልማታዊ ሴፍትነት ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የጓሮ አትክልት ዘር እና የውሃ ቴክኖሎጂ ግብዓቶችን ማለትም ጄኔረተሮችን፣ የውሃ ሮቶዎችንና የውሃ ማጠጫ ጀሪካኖችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግብርና ጽ/ቤት በመደበኛ እና በሪቮልቨንግ ፈንድ የእንስሳት መድኃኒትና የህክምና ቁሳቁስ ግዥ፣ በት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጋይላ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት እና በገልጣ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለሴት ተማሪዎች የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ /MHM/ ግንባታ፣ በጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በበራ ዊይጋ ጤና ኬላ ግቢ ሽታ አልባ መጸዳጃ ቤት /VIP Latrine/ በዴሌ ጤና ጣቢያ ግቢ የውሃ መስመር ዝርጋታና በየአገልግሎት ክፍሎችም የውሃ መስመር ዝርጋታ ለማስገንባት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ በቀረበው ሎት መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስገንባት ይፈልጋል።