በደ/ኢ/ክ/መ/በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግብርና ጽ/ቤት በመደበኛ እና በሪቮልቨንግ ፈንድ የእንስሳት መድኃኒትና የህክምና ቁሳቁስ ግዥ፣ በት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጋይላ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት እና በገልጣ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለሴት ተማሪዎች የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ /MHM/ ግንባታ፣ በጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በበራ ዊይጋ ጤና ኬላ ግቢ ሽታ አልባ መጸዳጃ ቤት /VIP Latrine/ በዴሌ ጤና ጣቢያ ግቢ የውሃ መስመር ዝርጋታና በየአገልግሎት ክፍሎችም የውሃ መስመር ዝርጋታ ለማስገንባት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ በቀረበው ሎት መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማስገንባት ይፈልጋል።
በደ/ኢ/ክ/መ/ የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

|
ተ.ቁ |
ምድብ |
የዕቃው ዓይነት |
የበጀት ምድብ |
የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ (በባንክ በተረጋገጠ CPO) |
|
1 |
ሎት-1 |
የእንስሳት መድኃኒትና የህክምና ቁሳቁስ |
በመደበኛ እና በሪቮልቭንግ ፈንድ |
5,000 |
|
2 |
ሎት-2 |
ግንባታ/MHM/ ጋይላና ገልጣ ት/ቤት |
በዋን ዋሽ |
6,000 |
|
3 |
ሎት-3 |
በዴሌ ጤና ጣቢያ የውሃ መስመር ዝርጋታ |
በዋን ዋሽ |
6,000 |
ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር ማንኛውም ተጫራቾች ብዘርፉ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የምዝገባ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ያላቸው፣ የብቃት ማረጋገጫ ሴርተፊኬት ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በመንግሥት ዕቃና አገልግሎት ግዥ ለመሣተፍ የሚያስችል የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው እና ለውሃ ሥራ ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ እና ለግንባታ ሥራ ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ ሆኖ ከላይ የተዘረዘሩ መረጃዎችን ኦርጅናልና ኮፒ በአንድ እናት በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በዛላ ወረዳ ገቢ/ባለ/ሥ/ ቅ/ጽ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሠነዱን ከግዥ ሥራ ሂደት መግዛት ይችላሉ። ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ልክ በዕለቱ 4፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል። ነገር ግን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀናት ውስጥ የሚከፈት ይሆናል። መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ.(09-16-46-01-05)09-28-83-81-39)(09-36-48-12-70)
በደ/ኢ/ክ/መ/ የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት