Hijra Bank SC would like to invite potential suppliers to submit a sealed bid document for supply of vehicle time and Stationery material whose specifications are detailed in the Bidding Document
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የማስታወቂያ ወረቀቶች እና እንዲሁም ሳይጠቀምባቸው የቀሩ አዳዲስ የህትመት ወረቀቶች፤ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማዎች፤ ራክ ካቢኔቶች፣ የማስታወቂያ ቦርዶች፣ የተለያዩ አላቂ እና ቋሚ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የተለዩዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን ሕጋዊ ከሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም የኤሌከትሮኒከስ፤ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ እንዲሁም የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Blue Pen
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የግንባታ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በምስራቅ ሐረርጌ የመልካ በሎ ወረዳ ገንዘብ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት በስሩ ላሉት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያገለግል አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ እቃዎች እና ፅዳት እቃዎችን ለመግዛት ብቃት ያላቸውን የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሰት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የሠራተኞች ደምብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ የጽዳት መሳሪያዎች፣ ሕትመትና የሕትመት መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማና ከነመዳሪ፤ ሞተር ሳይክል ፣ የሞተር ሳይክል ጎማና ከነመዳሪ፣ የደን ዘሮችና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ወለጋ ዞን የሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም ለሆማ ወረዳ የተለያዩ ጽ/ቤቶች የተለያዩ የቢሮ አላቂ እቃዎች፤ ቋሚ እቃዎች፤ የመኪና ጎማዎች፤ የግንባታ ዕቃዎች እና ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሴክተር መስሪያ ቤቱ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017/18 ዓ/ም በመደበኛና ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች ሎት 1 ሞተር ብስክሌት ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሰረት ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
New Purchase Requisition Stationary & sanitary item
የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የከተማ አስተዳደር ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የዕቃ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Lot 6 የጽህፈት መሳሪያችና መገልገያ እቃዎች ለሠመራ ዩኒቨርስቲ 2018 በጀት የጽህፈት መሳሪያችና መገልገያ እቃዎች ግዥ
ERA/BA/0005/PR/OF/HEADLINE PAPER
Procurement of stationary APPT-SAM-STUDY project
Procurement of Stationary 15
በምሥ/ሸዋ ዞን የቦሰት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በመደበኛ በጀት የጽ/መሣሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የመኪና ጎማ፤ የደንብ ልብስ፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኩርፋ ጨሌ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት በሥሩ ባሉት መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ ለቢሮ እቃዎች የሚውሉ የቢሮ ቋሚ እቃዎች (ፈርኒቸሮች)፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ የወንድ እና የሴት ጫማዎች፣ ለፅዳት የሚውሉ ቁሳቁሶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የወንጪ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።