Tender Detail

Tender Details


በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017/18 ዓ/ም በመደበኛና ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች ሎት 1 ሞተር ብስክሌት ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሰረት ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


 

የሚዲያ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017/18 ዓ/ም በመደበኛና ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች ሎት 1 ሞተር ብስክሌት ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 3 የጽዳት እቃዎች ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሰረት ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፦

  1. ተጫራቾች ንግድ ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ቫት የተመዘገቡበት ሰርተፍኬት ማስገባት፣
  2. ቲን የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ ፣
  3. በእቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ ፣
  4. 3% ለመንግስት ግብር እንደሚቆረጥ ማዋቅ አለባቸው፤
  5. ግዥው ለእቃው በሰጡት ዋጋ ማቅረቢያ መነሻ በተናጠል ወይም በጥቅል የሚፈፀም መሆኑን ማወቅ አለባቸው፣
  6. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎቶች ለዶክመንቱ የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ስ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  7. ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ለስ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ብለው ሲፒኦ ከሎት1 እስከ ሎት2 ለሎት ለእያንዳንዳቸው 5000 /አምስት ሺህ/ ብር ብቻ ከሎት3 እስከ ሎት4 ለሎት ለእያንዳንዳቸው 3000 /ሶስት ሺህ /ብር ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የስራ ቀን ከቀኑ 8:30 ተሸጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡45 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል፡፡
  9. አሸናፊው ድርጅት እቃውን እስከ ስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት የጫኝና አውራጅ ጨምሮ ማድረስ አለበት ፡፡
  10. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ እስከ ሁለት ወር ድረስ ለመስሪያ ቤቱ የማቅረብ ግዴታ አለበት ።

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ በጨረታ አሸናፊነት ከተገለፀበት እስከ 7 ቀናት ውስጥ ውል ባይገቡ ያስያዙት ሲፒኦ ውርስ ተደርጎ የተሻለ ግዥ ዘዴ የምንጠቀም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ:- 0468820005/32 ይደውሉ

 

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender