የኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኩርፋ ጨሌ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት በሥሩ ባሉት መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ ለቢሮ እቃዎች የሚውሉ የቢሮ ቋሚ እቃዎች (ፈርኒቸሮች)፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ እቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ የወንድ እና የሴት ጫማዎች፣ ለፅዳት የሚውሉ ቁሳቁሶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።