Tender Detail

Tender Details


የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የከተማ አስተዳደር ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የዕቃ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የከተማ አስተዳደር ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ የዕቃ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር፡-

  • ሎት 1 አላቂ ቢሮ ዕቃዎች 15,000
  • ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች 5,500
  • ሎት 3 ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር 9,000
  • ሎት 5 ላፕቶፕ 9,000
  • ሎች 6 ጄኔሬተር 15,500
  • ሎት 7 ዲጂታል የፎቶ ካሜራ - 7,500
  • ሎት 8 ሞንታርቦ - 10,500
  • ሎት 9 ሞተር ሳይክል 15,000
  • ሎት 10 ፈርኒቸር 15,000

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  3. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  4. ማንኛውም ተጫራች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 /ሀያ አንድ/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ቢሮ ቁጥር 4 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃዎች VATን ያካተተ መሆን አለበት።
  6. ተጫራቾች ያሸነፏቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ቦታው ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በፖስታ በማሸግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀ የጨረታ ላጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል። በ21ኛው ቀን 4፡30 ገብተው 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ 0913266058/0932686009

 

የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender