Tender Detail

Tender Details


በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም የኤሌከትሮኒከስ፤ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ እንዲሁም የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም የኤሌከትሮኒከስ፤ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ እንዲሁም የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የተቀመጡ መስፈርቶች

1. ተጫራቾች በጨረታ ለመካፈሉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ Vat (የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የ2018 ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

2. ተጫራቶች ያሸነፏቸውን እቃዎች እስከ የወረዳው መጋዘን ድረስ ትራንስፖርት ችሎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የመልካም ስራ አፈፃፀም ከተለያዩ የመንግስት ተቋማት በተመሳሳይ የእቃ አቅርቦት የሶስት (3) እና ከዛ በላይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

4. የእቃውን ዝርዝር ሙሉ የጨረታ መመሪያ የያዘው ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀን ከወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር ሁለት መቶ (200) ብር ከፍሎ መግዛት ይኖርበታል፡፡

5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ አስር ሺህ (10,000) ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

6. ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣው በወጣ በአስራ አምስት (15) ቀን የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ስምንት ሰዓት (8፡00) ተዘግቶ ስምንት ሰዓት ተኩል (8፡30) ተወዳዳሪዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪል ባሉበት በግልፅ ይከፈታል፡፡

7. በዚህ ጨረታ ማይከሮዎች ይበረታታሉ፡፡መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ ቁጥር 0920693941/0915088335

በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ

ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender