Tender Detail

Tender Details


በምስራቅ ሐረርጌ የመልካ በሎ ወረዳ ገንዘብ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት በስሩ ላሉት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያገለግል አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ እቃዎች እና ፅዳት እቃዎችን ለመግዛት ብቃት ያላቸውን የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በምስራቅ ሐረርጌ የመልካ በሎ ወረዳ ገንዘብ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት በስሩ ላሉት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያገለግል አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚ እቃዎች እና ፅዳት እቃዎችን ለመግዛት ብቃት ያላቸውን የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ጨረታውን ለመወዳደር የሚፈልጉ የንግድ ድርጅቶች ከዚህ በታች የቀረቡትን መስፈርቶች ማለትም።

  1. የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡
  3. የ2018 ዓ/ም የመንግስት ገቢ ግብር የከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. የአቅራቢነት ተመዝጋቢ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ጥራት ያለውን እቃ ማቅረብ የሚችሉ።
  6. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 በመክፈል ከ3/12/2017 ዓ/ም እስከ 20/12/2017 ዓ/ም መልካ በሎ ወረዳ ገንዘብ ጽሕፈት ቤት በመቅረብ መውሰድ የሚችል።
  7. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ) በታወቀ ባንክ ቼክ (CPO) ማስያዝ አለባቸው።
  8. ተወዳዳሪዎች ማስረጃቸውንና የእቃውን ዋጋ ኦርጅናሉንና ኮፒውን (ቅጂውን) በተለያየ ፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው።
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስረጃና የእቃ ዋጋቸውን እስከ 20/12/2017 ዓ/ም 6:00 ሰዓት ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  10. የጨረታ ሣጥኑ በ 20/12/2017 ዓ/ም 6:00 ሰዓት ተዘግቶ በ20/12/2017 ዓ/ም 8፡00 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ባሉበት ይከፈታል።
  11. አሸናፊ ተጫራቾች እቃውን በራሳቸው ትራንስፖርት ወጪ እስከ መልካ በሎ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ ማጓጓዝ አለባቸው።
  12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. ተጫራቾች ተወዳድረው ካሽነፉ በኋላ እቃውን የማያመጡ ከሆነ ለ2ኛ አሸናፊው ለሆኑት እድሉ ይሠጣል።
  14. መልካ በሎ ወረዳ የምትገኘው ከሐረር ከተማ 164 ኪ.ሜትር ላይ ሆኖ በቆቦ ከተማ ወደ ደደር ተገንጥሎ ከደደር ሐረዋጫ (28ኪ.ሜትር) ከሐረዋጫ ጃጃ (24ኪ.ሜትር) ላይ ነው።
  15. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0937726025/0922010770 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

የመልካ በሎ ወረዳ ገንዘብ ጽሕፈት ቤት

 

Save Tender