የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ቋሚ ና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የጽዳት መሣሪያዎች፣ ህትመትና የህትመት መሣሪያዎች፣ የመኪና ጎማና ከነመዳሪ፣ ሞተር ሳይክል ጎማና ከነመዳሪና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች
በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የሠራተኞች ደምብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ ፈርኒቸሮች፣ የጽዳት መሳሪያዎች፣ ሕትመትና የሕትመት መሳሪያዎች፣ የመኪና ጎማና ከነመዳሪ፤ ሞተር ሳይክል ፣ የሞተር ሳይክል ጎማና ከነመዳሪ፣ የደን ዘሮችና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡