Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በምዕራብ ወለጋ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0571170005
  • Website
  • Deadline02 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300 (ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Security50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) (CPO)
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 21 የስራ ቀናት ቆይቶ በ 21 ኛው ቀን04፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Building Materials , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ቋሚ ና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክሶች፣ የጽዳት መሣሪያዎች፣ ህትመትና የህትመት መሣሪያዎች፣ የመኪና ጎማና ከነመዳሪ፣ ሞተር ሳይክል ጎማና ከነመዳሪና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች

በኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2019 በጀት ዘመን ለወረዳው ለተለያዩ መሥሪያ ቤቶች የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ የግንባታ ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክሶች፤ የጽዳት መሣሪያዎች፤ ህትመትና የህትመት መሣሪያዎች፤ የመኪና ጎማና ከነመዳሪ፤ ሞተር ሳይክል ጎማና ከነመዳሪና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር ይችላሉ።

  1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው
  2. የዘመኑ የ2019 ግብር የከፈለና ፈቃዱን ያሳደሱ
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. 7.5 ቫት እንሰበስባለን
  5. አሸናፊዎች ለሚያቀርቡት ዕቃ TOT (3%) የመክፈል ግዴታ አለባቸው።
  6. በአቅራቢዎች መዝገብ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  7. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው።
  8. ጨረታው የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በባቦ ገምቤል ገቢዎች ባለስልጣን ከፍለው ሰነዱን ከባቦ ገምቤል ወረዳ ገ/ጽ/ቤት መውሰድ የሚችሉ።
  9. ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) (CPO) ማስያዝ አለባቸው።
  10. የጨረታው አሸናፊ ዕቃውን እስከ ባቦ ገምቤል ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የዕቃ ግምጃ ቤት በጊዜው ማቅረብ የሚችል።
  11. ተጫራቾች የጨረታው የፋይናንስና የቴክኒክ ሰነድ ያለምንም ስርዝና ድልዝ ከሞላ በኋላ በተለያየ ፖስታ አሽጎ በኮፒና በኦሪጅናል ማቅረብ አለበት።
  12. አሸናፊው ዕቃውን በጥራት ማቅረብ መስጠት አለበት።
  13. ካስፈለገ ናሙና ሲጠየቅ ማቅረብ አለበት።
  14. የማይክሮ ኢንተርፕራይዝ ተወዳዳሪዎች ለውድድሩ የሚረዳቸውን አስፈላጊ ዶክመንቶች ካላቸው ማስገባት አለባቸው።
  15. የጨረታው ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ21 የሥራ ቀናት ከባቦ ጋምቤል ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ማግኘት የምትችሉና በዚያው ቀን የጨረታው ማስገቢያ ሣጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተወዳዳሪዎችና ሕጋዊ ውክልና ባላቸው ፊት በይፋ ይከፈታል፤ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።
  16. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-057-117-0005 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for supply of office equipment, staff uniforms, furniture, construction materials, electronics, cleaning supplies, printing items, vehicle and motorcycle tires, and other goods for district offices. Bidders must have valid licenses, VAT registration, and tax clearance.
Save Tender