የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ ግዥዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም መደበኛ በጀት ከኛ ዙር የስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የአውቶሞቲቭ ፣የኤሌክትሪከ፣የጋርመንት፣ የሰርቬይንግ፣ የግብርና፣ አይሲቲ፣ የኮንስትራክሽን፣ የሆቴል ዲፓርትመንት እና እስቴሽነሪ ዕቃ አቅራቢዎችን በሃገር አቀፍ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
የሱሉልታ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት ግዢ ቋሚ እቃዎች (የቢሮ ፈርኒቸሮች) ፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ ስቴሽነሪ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአቃቂ መንግስት ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሜካናይዝድ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዥ ፍላጎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጋሞ ዞን የቦረዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ካፒታል በጀት ለሴከተር መ/ቤቶች የ ጽ/መሳሪያና የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ /ሞተር ሳይክል/፣ ግንባታ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም የጽህፈት መሣሪያዎችን በሎት 1(አንድ)፤ የጽዳት ዕቃዎችን በሎት2 እና የባለሁለት እግር ተሸከርካሪዎችን በሎት 3(ሶስት) በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢ ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል፡
The FDRE- Industrial Parks Development Corporation has budgets for the Procurement of Stationary, Cleaning Material and Vehicles Tire as per Detail Requirements on the Standard bid document.
Oromia Development Association now invites eligible bidders that have legal trade license and other necessary documents for the lots listed below
የገላን ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት በመጀመሪያ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ministry of Defense – procurement of stationery 2 (DIC)
Adigrat University – LOT 1 PROCUMENT OF STATIONARY
University of Gondar – Lot=09 procurement of printing product አመታዊ የህትመት ግዥ* (ቲተር፤ክብ ማህተም እና ባነር )
ከመደበኛ በጀት የጽ/መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
በኦሮሚያ ከልል ጅማ ዞን የሠኮሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ 2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Arsi University – Procurement of Stationary 1
Ministry of Defense – የተለያዩ ቲተር ማህተም ግዥ 2018-2 Special Operatians comand
University of Gondar – Procurement Of Stationary material ( Pen & Exercise book )
Ministry of Education – Procurement of stationery Maintenance equipment & Ups 2018
National Intelligence and Security Service – Stationary (03)