የአቃቂ መንግስት ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡