በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም የጽህፈት መሣሪያዎችን በሎት 1(አንድ)፤ የጽዳት ዕቃዎችን በሎት2 እና የባለሁለት እግር ተሸከርካሪዎችን በሎት 3(ሶስት) በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢ ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልል በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም የጽህፈት መሣሪያዎችን በሎት 1(አንድ)፤ የጽዳት ዕቃዎችን በሎት2 እና የባለሁለት እግር ተሸከርካሪዎችን በሎት 3(ሶስት) በጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢ ድርጅቶች ለመግዛት ይፈልጋል፡ ፡ በዚህም መሰረት በጨረታው ላይ ለመወዳደር ለሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘረው ዝቅተኛ መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
-
በዘርፉ ሕጋዊና የታደስ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና በጀት ዓመትን ግብር የከፈሉ፡፡
-
በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስከት ወረቀት ያላቸው እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑና እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
የቲን ነምበር/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
ተጫራቾች በጨረታ ላይ ሲወዳደሩ ለእያንዳንዱ የዕቃ ዓይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ብር የጽህፈት መሣሪያዎችን 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) ፤ ለባለሁለት እግር ተሸከርካሪዎችን 20,000 (ሃያ ሺህ ብር)፤ የጽዳት ዕቃዎችን 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ፣ ቢድ ቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
-
ጨረታው ለተከታታይ 21 ቀናት ከፍት ሆኖ በ2ıኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን ከሰዓቱ 9፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ዕለቱ ዝግ ወይንም በአል ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስ/ር ቢሮ ቁጥር 8/ስምንት/ በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዶክመንት መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴከኒካሉን 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻሉን 1 ኦርጅናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
-
ተጫራቾች ያስገቡት የጨረታ ዶክመንት ሙሉ ከሆነ ተጫራቾቹ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ፖስታዎች ይከፈታል፡፡
-
ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይንም ያላካተተ መሆኑን መገለጽ አለበት፤ ያለበለዚያ እንዳካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ደ/ወርቅ ስልክ:- 0929241731/0910997747
በቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
