በጋሞ ዞን የቦረዳ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በካፒታል በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች ከሎት1 - ሎት 5 ከታች በዝርዝር የተቀመጡ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በጋሞ ዞን የቦረዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ካፒታል በጀት ለሴከተር መ/ቤቶች የ ጽ/መሳሪያና የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ /ሞተር ሳይክል/፣ ግንባታ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።