ከመደበኛ በጀት የጽ/መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ በ/ኢት/ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 ዓ/ም ከመደበኛ በጀት የጽ/መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ፡-
-
በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤
-
የተጨማሪ እሴት ታከስ /ቫት /ተመዝጋቢ የሆኑበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፤
-
ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በደቡብ/ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ግዥ ክፍያ ንብረት አስ/ር ደጋፊ የሥራ ሂደት እየመጡ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል ፡፡
-
ተጫራቾች ብር 10,000 /አሥር ሺህ ብር/ ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ከጨረታው ሠነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
-
ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን የዋጋ ማቅረቢያ ሠነዶቻቸውን ኦርጅናሉንና 1/አንድ⁄ የኦርጅናል ኮፒ ለየብቻቸው በታሸገ ፖስታ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ መጨረሻው ቀን ከቀኑ ዘ፡30 ድረስ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የጨረታ ሠነዱን ማስገባት አለባቸው ::
-
በጨረታው ሠነድ የተፃፈውን ዕቃ ዓይነትና መለያ ቁጥሩን ተጫራቾች በትከክል መሙላት አለባቸው ፡፡ የሚያቀርቧቸው ዋጋ ከቫት ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
-
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በı5ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ታሽጎ ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ በ9፡00 ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በጠ6ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡
-
ያሸነፈ ተጫራች ዕቃውን እስከ መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡ ፍርድ ቤቱ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መለወጥ ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
አድራሻ በስልክ ቁጥር 0465512100 ደውለው መጠየቅ ይቻላል
በደቡብ/ኢት/ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት
