የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት በደብረ ብርሃን ከተማ ገንደቦል ቡልጎ ቀበሌ 11,342.36 ካ/ሜ ቦታ ላይ ያረፈውን የዳሺዮንግ ማኑፋክቸሪንግ የቀለም ፋብሪካ ከነሙሉ ንብረቱ በመነሻ ዋጋ ብር 27,548,162.07 ለመሸጥ ያወጣው ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ።
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የአንዶዴ የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የህንፃ ጥገናና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ግዥ በ7 ሎት ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 001/2019)።
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በዋና ህንፃው የሚገኙ የስብሰባ አዳራሾችን የውስጥ ዲዛይን፣ ፈርኒሽንግ፣ ፊት-አውትና እድሳት ስራ ለማሰራት ተቋራጮችን የጋበዘበት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 14/2019)።
የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጎርፍ መውረጃ ዲች፣ የመኪና መሸጋገሪያ ጥገና፣ የኮብልስቶን ንጣፍ መንገድ ግንባታና የጠጠር መንገድ ጥገና ስራዎችን በ3 ሎት ለGC-5/RC-5 እና ከዚያ በላይ ተቋራጮችና ለኮብል ንጣፍ ማህበራት ያወጣው የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ።
አማራ ባንክ አ.ማ በእንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 የሚገኘውን 10,000 ካ.ሜ ይዞታ ያለውን የአቶ ምህረት ፈረደ ታረቀኝ የፋብሪካ ህንፃና ማሽነሪ በመነሻ ዋጋ ብር 66,906,319.84 ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ (ቁጥር አማራ ባንክ/61/2019)።
ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሰረት በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኝ 1,333 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ የሆቴል ህንፃ ታህሳስ 13 ቀን 2019 ዓ.ም በሐራጅ ለመሸጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር ዳባ/ብማ/0043/26)።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሰረት በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የቤት ቁጥር 9999/11 የሆነ 125 ካ.ሜ ቤት ታህሳስ 12 ቀን 2019 ዓ.ም በድጋሚ በሐራጅ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
ፀደይ ባንክ አ.ማ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሰረት በጎንደር ከተማ ቀበሌ 20 ኢንዱስትሪ መንደር የሚገኝ 1500 ካ.ሜ ስፋት ያለው የኢንዱስትሪ ሼድና ቦታ ታህሳስ 17 ቀን 2019 ዓ.ም በሐራጅ ለመሸጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው ማስታወቂያ።
Ethiopian Electric Utility Sheger Region invites GC-5 or BC-4 and above contractors (NCB, Bid No. E/E/U/S/R/NCB/005/2019) to bid for the construction of the Sheger Region fence and renovation works.
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በዋና ህንፃው ውስጥ የሚገኙትን የስብሰባ አዳራሾች የውስጥ ዲዛይን፣ የፈርኒሽንግና የእድሳት ስራ (Interior Design, Furnished and Fit-Out of Meeting Halls) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር 14/2019)።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሰረት በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 የሚገኝ የቤ.ቁ 069 ቤት ታህሳስ 15 ቀን 2019 ዓ.ም በድጋሚ በሐራጅ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሰረት በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የሚገኝ የቤት ቁጥር 499 ቤትና ይዞታ ታህሳስ 13 ቀን 2019 ዓ.ም በድጋሚ በሐራጅ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
Construction of Logistics Base in Gambella
Price: Free
Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Lot 30 Procurement of ICT Infrastructure and renovation works
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በስሙ የተመዘገቡ በሀድሮ እና በጊንጪ ከተሞች የሚገኙ ሁለት የመኖሪያ ቤቶችን ታህሳስ 16 ቀን 2019 ዓ.ም በድርድር ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሰረት በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የቤ.ቁ 1684 የሚገኝ 440 ካ.ሜ ይዞታ ያለው ቤት ታህሳስ 12 ቀን 2019 ዓ.ም በሐራጅ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
ለህንጻ ጥገና እና እድሳት አላቂ ዕቃዎች ግዥ(ወ/ዩ/ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ)