Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)
  • Address ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115512938
  • Websitehttps://epse.gov.et/
  • Deadline18 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 150,000.00 CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ
  • opening dateታህሳስ 09/2019 ዓ.ም 4:05 ሰዓት፣ ቢሮ ቁጥር 602
  • Sector Office And Home Furniture , Interior Design Service And Material , Renovation

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በዋና ህንፃው የሚገኙ የስብሰባ አዳራሾችን የውስጥ ዲዛይን፣ ፈርኒሽንግ፣ ፊት-አውትና እድሳት ስራ ለማሰራት ተቋራጮችን የጋበዘበት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 14/2019)።

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 14/2019

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በዋና ህንፃ ውስጥ የሚገኙትን የስብሰባ መሰብሰቢያ አዳራሾች Interior Design, furnished and Fit-Out of Meeting Halls Furnishing and Renovation Works ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውል በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በተዘጋጀው መደበኛ የጨረታ ሰነድ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ሥራ ተቋራጮች መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች የዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት (VAT)፣የግብር ከፋይነት ሠርተፍኬት (TIN)፣የአቅራቢዎች ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና ስለ ግብር አከፋፈል የተሰጠ ማስረጃ ሠነዶች ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. በተቁ 1 ከተጠቀሱት በተጨማሪ ተጫራቾች ደረጃቸውን የሚገልጽ የታደሰ የምስክር ወረቀት፣ከሚመለከተው አካል/ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የሚሰጥ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት፣ ለሥራው የሚያስፈልጉ መሣሪያዎችና እቃዎች ዝርዝር መግለጫ፣ ለሥራው የሚያስፈልጉ የባለሙያዎች መግለጫ ዝርዝር እና በጨረታው ለተጠየቀው ሥራ ተመሳሳይ የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ለስራው አንድ ኦሪጂናልና አንድ ኮፒ የመወዳደሪያ ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ 09/04/2019 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 602 ለዚህ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በዚሁ ቀን 09/04/2019 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:05 ሰዓት ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 602 ይከፈታል።
  6. ተጫራች የሥራውን ዓይነትና ሁኔታ በአካል በመገኘት ማየትና ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።
  7. ተጫራች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከድርጅቱ ግዥና ትራንስፖርት ክፍል ቢሮ ቁጥር 011 መውሰድ ይችላሉ።
  8. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሣርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ
ስልክ ቁጥር 011-551-32 88
ፖ.ሣ.ቁ 3375 አአ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

Summary
Ethiopian Petroleum Supply Enterprise invites contractors for interior design, furnishing, fit-out and renovation of the meeting halls in its head office building, Addis Ababa. Bidders need a licence, VAT, TIN, supplier registration and a grade certificate.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender

በጉለሌ ክ/ከተማ የሠላም ጤና ጣቢያ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የመኪና ኪራይ፣ ህትመት፣ ሪኤጀንትና...

READ MORE