Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline25 Dec 2026, 11:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ
  • opening dateታህሳስ 16/2019 ጠዋት 5:00 በሀድሮ እና በጊንጪ ቅርንጫፎች
  • Sector Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በስሙ የተመዘገቡ በሀድሮ እና በጊንጪ ከተሞች የሚገኙ ሁለት የመኖሪያ ቤቶችን ታህሳስ 16 ቀን 2019 ዓ.ም በድርድር ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።

Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)


የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥንፌንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ሁለት ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ በሉበት ሁኔታ ይሸጣል።

ተ.ቁ የንብረቱ ባለቤት የሚሸጠው ንብረት ክልል ዞን ከተማ ወረዳ ቀበሌ የንብረቱ ዓይነት የካርታ ቁጥር እና የቦታ ስፋት የድርድር ጨረታው መነሻ ዋጋ ቀን ሰዓት ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ
1 ቪዥንፌንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ መኖሪያ ቤት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከምባታ ሀድሮ ሀድሮ ላወጥ መኖሪያ ቤት የካርታ ቁጥር- SN021040413005፣ የቦታ ስፋት 271.23 ካ.ሜ 2,500,000.00 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር) ታህሳስ 16/2019 ጠዋት 5:00 ሀድሮ ቅርንጫፍ
2 ቪዥንፌንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ መኖሪያ ቤት ኦሮሚያ ምዕራብ ሸዋ ጊንጪ ደንዲ አስትሬ መኖሪያ ቤት የካርታ ቁጥር-WLMA/001/2015፣ የቦታ ስፋት 457.80 ካ.ሜ 1,200,000.00 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺ ብር) ታህሳስ 16/2019 ጠዋት 5:00 ጊንጪ ቅርንጫፍ

ማሳሰቢያ

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዘውን ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ቤቶቹ ያለበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥንፌንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጽ/ቤት በሀድሮ እና በጊንጪ ቅርንጫፎች አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 673 3674 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Summary
Vision Fund Microfinance Institution S.C. sells two residential houses as-is by negotiated auction: one on a 271 sq m plot in Hadero (Kembata, Central Ethiopia) and one on a 458 sq m plot in Ginchi (West Shewa, Oromia). Open to the public.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender