Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ሰመራ ፡ አፋር ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0335590114
  • Website
  • Deadline24 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 100.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበምድብ ከብር 15,000 እስከ ብር 300,000 (CPO)
  • opening date15/03/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ይከፈታል
  • Sector Sales, Disposals And Foreclosure

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የኮስሞቲክስ፣ አልባሳት፣ ንጽህና መጠበቂያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፖርትና ልዩ ልዩ እቃዎች የጨረታ ሽያጭ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2019

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት [...] የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፖርት ዘርፍ እቃዎች እና ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች [...] በግልጽ ጨረታ ቁጥር 07/2019 ዓ.ም ዕቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም፡-

  1. በጨረታው ሽያጭ ስርዓት ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራች በዘርፉ የጸና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ [...] ጨረታው መክፈቻ ቀን ይዘው መቅረብ አለባቸው። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2:00 - 6:00 ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በመገኘት ይህ ጨረታ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ አየር ላይ ከዋለበት ከ10/03/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 15/03/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ድረስ በጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የመንግስት የጉምሩክ መጋዘን አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 08 በመምጣት መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
  2. ተጫራቾች በ[...] ጨረታ ለወጡት እቃዎች ለመሳተፍ ለምድብ 01 ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺ ብር)፣ ምድብ 03 ልዩ ልዩ ዘርፍ ዕቃዎች ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺ ብር)፣ ለምድብ 4 ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር)፣ ለምድብ 5 ንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች ብር.50,000(ሃምሳ ሺ ብር)፣ ለምድብ 6 ንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች ብር 50,000 (ሃምሳ ሺ ብር) ፣ምድብ 07 ንፅህና መጠበቂያ ዘርፍ ዕቃዎች ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺ) ፣ ምድብ 08 ስፖርት[...] ዘርፍ ዕቃዎች ብር 150,000 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺ ብር)፣ ምድብ 09 አልባሳት ዘርፍ ዕቃዎች ብር 30,000፣ ምድብ 10 ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ ዕቃዎች ብር 70,000 (ሰባ ሺ ብር) (ሰላሳ ሺ) እና ለምድብ 11 ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች ብር 300,000 (ሶስት መቶ ሺ ብር) ለየብቻው የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ C.P.O በቅርንጫፍ አካውንት ቁጥር 1000296553216 በጋላፊ ጉምሩክ [...] ስም በማስያዝ [...] 15/03/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 [...]
  3. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት (ስኬጁል) መሠረት መጫረት ይችላሉ።
    ተ.ቁየቅ/ጽ/ቤቱ ስምየጨረታው ዓይነትየጨረታ ዕቃዎች መመልከቻ ቀን የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮየጨረታው መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንና ሰዓት
    1ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤትግልጽ ጨረታእስከ 15/03/2019 ዓ.ም15/03/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ይከፈታል
  4. የጨረታው መክፈቻ ቦታ፡- ጋላፊ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች ያስያዙት ዋስትና (CPO) በተመለከተ ለአሸናፊው ተጫራች ካሸነፉት የዕቃ ዋጋ ላይ የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ ውጤቱ በተገለጸ በ3(ሶስት) ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
  6. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ5 (በአምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን እቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ እቃውን መረከብ ያለበት ሲሆን ይህን ባያደርጉ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ተደርጎ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ የሚቀርብ ሲሆን ነገር ግን የእቃውን ዋጋ ገቢ አድርጎ በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ እቃውን ያላነሳ እንደሆነ ለሚቆይበት ተጨማሪ ጊዜ የመጋዘን ኪራይ የሚከፍል ይሆናል። ሆኖም እቃውን በሁለት ወር ውስጥ ካላወጣ ለንብረቱ የተከፈለው ዋጋ ለመስሪያቤቱ ገቢ ሆኖ እቃው እንደተተወ ተቆጥሮ በሽያጭ ይወገዳል።
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስ/ቁ፡- 0335590114 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Summary
Galafi Customs Branch Office is selling confiscated goods by open bid in lots: cosmetics, clothing, hygiene products, electronics, sports items and miscellaneous goods, as they are.
Save Tender