Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address አዋሽ ፡ አፋር ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-13-97-49-27
  • Website
  • Deadline25 Nov 2026, 9:45 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 100 (የማይመለስ)
  • Bid Securityለግልጽ ጨረታ የእቃ ኮድ 5%፤ ለሐራጅ ብር 100,000 (CPO)
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Sales, Disposals And Foreclosure

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ[...] ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ16/03/2019 እና 19/03/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ [...] ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ[...] ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ16/03/2019 እና 19/03/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ [...] ለመሸጥ ይፈልጋል። [...] በስልክ ቁጥር 022-224-1402 በመደወል [...] የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን

የጨረታ መስፈርቶች:-

  1. ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ በሚሸጡ ዕቃዎች ጋር በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ክሊራንስ (Clearance) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴያቸውን ለታክስ ማዕከሉ ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው የምስክር ወረቀት እና የመለያ ቁጥሩን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ቀን16/03/2019 እና 19/03/2019 ዓ/ም እስከ ጠዋቱ 3:45 የእቃውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት በመግዛት ወይም በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በተከፈተ ቀጥታ አካውንት የማይመለስ 100(መቶ) ብር በማስገባት የጨረታ ሰነዱ ባሉበት ቦታ በቴሌግራም እንዲላክለት ማድረግ ይችላሉ።
  3. ለግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) የሚወዳደሩበት እቃ ኮድ 5በመቶ እንዲሁም ለሐራጅ ጨረታ ለሚወዳደሩበት እቃ ኮድ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ አሰርተው በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት (ስኬጁል) መሰረት በ[...] ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በመገኘት መጫረት ይችላሉ።
ተ.ቁ የጨረታው ቦታ የጨረታው ዓይነት ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች የዕቃዎች መመልከቻ ቀን የጨረታው የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት
1 [...] ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ [...] [...] 16/03/19 እና 19/03/19 [...] 3:45 ለግልጽ ጨረታ በ16/03/19 እና 19/03/19 [...]
  1. የጨረታው መክፈቻ ቦታ- በ[...] ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።
  2. ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ያስያዙት (cpo) ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ ውጤቱ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በ3 የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል
  3. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብ ከመጋዘን ማውጣት ይጠበቅባቸዋል።
  4. ከላይ በተ.ቁ.7 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረክበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ እና ለንብረቱ የከፈሉት ዋጋ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል
  5. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Summary
Awash Customs Branch Office is selling seized contraband goods by open bid and auction. Bid documents can be bought in person or sent via Telegram after payment.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender