Tender Detail

Tender Details

  • Company DASHEN BANK S.C (ዳሽን ባንክ አ.ማ)
  • Address ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 5-18-03-56
  • Websitehttps://dashenbanksc.com/
  • Deadline22 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየመነሻ ዋጋ 25% CPO በዳሸን ባንክ አ.ማ ስም
  • opening dateታህሳስ 13 ቀን 2019 ሐራጅ ሆቴሉ ባለበት አድራሻ (ቢሾፍቱ)
  • Sector Land , House, Building And Warehouse , Business, Industry And Factory Foreclosure

ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሰረት በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኝ 1,333 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ የሆቴል ህንፃ ታህሳስ 13 ቀን 2019 ዓ.ም በሐራጅ ለመሸጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር ዳባ/ብማ/0043/26)።

DASHEN BANK S.C (ዳሽን ባንክ አ.ማ)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0043/26

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ/አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል።

ተ.ቁየተበዳሪው ስምአበዳሪው ቅርንጫፍየአስያዥ ስምከተማክ/ከተማየካርታ ቁጥርየቦታ ስፋትየንብረቱ አይነትየጨረታ መነሻ ዋጋቀንሰዓትቦታ
1አቶ ይልማ ጌታሁን ወ/መድህንቢሾፍቱአቶ ይልማ ጌታሁን ወ/መድህንቢሾፍቱቢሾፍቱBI/16071101,333 ካ.ሜየሆቴል ሕንፃ25,620,234ታህሳስ 13 ቀን 20194:00-6:00ሆቴሉ ባለበት አድራሻ
  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሸን ባንክ አ.ማ. ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
  3. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው /አሸናፊው/ ይከፍላል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
  6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
  7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
  8. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው።
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-70-45-49 ወይም 0111-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሽን ባንክ

Summary
Dashen Bank S.C. auctions foreclosed collateral under Proclamations 97/90 and 1147/2011: a hotel building on a 1,333 sq m plot in Bishoftu town, sold as-is. The auction is held at the hotel. Open to the public.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender