በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጎፋ ዞን የደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሣሪያና የፋብሪካ ዕቃዎችን ለ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው የ1ኛ ዙር ጨረታ ማስታወቂያ።
ባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ
Procurement of Electronics Equipment
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የጽ/መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የመብራት ዕቃ፣ ዉሃ እቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ እና የኦክሲጅን ሙሌት ማሽን ጥገናን በ9 ሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሚሊሻ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ፣ LCD ፕሮጀክተር እና የኤሌክትሪክ ሞተርሳይክል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎችና የሞተር ሳይክል ጎማ ግዥ
የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል የጽህፈት፣ አላቂ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሕንፃ፣ የህክምና ዕቃዎች፣ ማሽነሪዎች፣ ፈርኒቸርና ደንብ ልብስ ግዥ
በሲዳማ ክልል የምስራቅ ሲዳማ ዞን የቦና ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት ዕቃ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ የህክምና ኦክስጅንና የኤክስሬ ክፍል በር ግዥ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ከኒሳ ጤና ጣቢያ የቋሚ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ፣ የጽዳት፣ የጥገና እቃዎች፣ ህትመትና የጉልበት ስራ ግዥ
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ እና ያገለገሉ እቃዎች፣ ብረታ ብረቶችና የህክምና እቃዎች ሽያጭ
Zemen Bank S.C. invites national competitive bids for the supply and installation of custom-made furniture, a forex office cage desk with LED screen system, ICT and CCTV systems, and a VRF air conditioning system, including associated civil and electrical
የሸካ ማህበረሰብ ቴሌቭዥንና ሬድዮ ድርጅት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የFM ሬድዮ ትራንስሚሽንና ሶላር ጄኔሬተር እና የመኪና ጎማዎች ግዥ