በን/ስ/ላ/ከ/ከተማ ወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚያሥፈልጉ ዕቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር1/2018 ማለትም በሎት 1፡ ቋሚ ዕቃዎች ሎት2 የጥገና (የህንፃ መሳርያ) ዕታዎች ሎት3 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት4 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ሎት5 የደንብ ልብስ እና አልባሳት ሎት6 ህትመቶች ሎት 7 የጥገና እና የጉልበት ስራ እና ሌሎችም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።