በን/ስ/ላ/ከ/ከተማ ወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚያሥፈልጉ ዕቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር1/2018 ማለትም በሎት 1፡ ቋሚ ዕቃዎች ሎት2 የጥገና (የህንፃ መሳርያ) ዕታዎች ሎት3 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት4 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ሎት5 የደንብ ልብስ እና አልባሳት ሎት6 ህትመቶች ሎት 7 የጥገና እና የጉልበት ስራ እና ሌሎችም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 ከኒሳ ጤና ጣቢያ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ከ/ከተማ ወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚያሥፈልጉ ዕቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር1/2018 ማለትም በሎት 1፡ ቋሚ ዕቃዎች ሎት2 የጥገና (የህንፃ መሳርያ) ዕታዎች ሎት3 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት4 አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ሎት5 የደንብ ልብስ እና አልባሳት ሎት6 ህትመቶች ሎት 7 የጥገና እና የጉልበት ስራ እና ሌሎችም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ የጨረታ ማስከበርያ ብር
|
ሎት ቁጥር |
የጨረታው አይነት |
ጨረታ ማስከበርያ የብርመጠን |
|
|
ሎት1 |
ቋሚ ዕቃዎች |
61,000 |
በተቋሙስፔስፍኬሽንና በፎቶ |
|
ሎት2 |
የጥገና (የህንፃ መሳርያ) ዕቃዎች |
10,000 |
ናሙና የሚቀርብ |
|
ሎት3 |
አላቂ የቢሮ ዕቃዎች |
10,000 |
ናሙና የሚቀርብ |
|
ሎት4 |
አላቂ የፅዳት ዕቃዎች |
20,000 |
ናሙና የሚቀርብ |
|
ሎት5 |
የደንብ ልብስና አልባሳት |
20,000 |
ናሙና የሚቀርብ |
|
ሎት6 |
ህትመቶች |
10,000 |
በመ/ቤቱ ናሙና |
|
ሎት7 |
የጥገና እና የጉልበት ስራ |
10,000 |
የስራውን ሰነድ በመግዛት |
በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት፡-
1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤ የአቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 150 (አንድ መቶ አምሳ ብር) ብቻ በመከፈል ሰነዱን ወረዳ 09 ጤና ጣቢያ ቢሮ ቁጥር ከ ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
3. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን እስከ 130 ሰዓት ድረስ አየር ላይ ውሎ በክኛው ቀን ከጥዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጤና ጣቢያው መሰብሰብያ አዳራሽ ጨረታው ይከፈታል። ነገር ግን የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ቀን ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን በተባለው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታቸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት በጤና ጣቢያው ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 11 ለጨረታ በተዘጋጀ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት የመ/ቤቱፍላጎት (ስፔስፍኬሽን) ለሚያስፈልጋቸው ሎቶች በጥንቃቄ በስፔስፍኬሽኑ መሰረት ብቻ መሞላት አለበት፡፡ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ሎቶች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
7. የዘገየ ጨረታና በጨረታው መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስርያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
9. ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ በን/ስ/ሳ/ክ/ከተማ ወረዳ 9 ጤና ጣቢያ ሳሪስ ካዲስኮ ዝቅ ብሎ ቴሌ ፊት ለፌት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡-0114708252/0114406261
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 በከኒሳ ጤና ጣቢያ
