የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የአጥር ሥራ፣አደገኛ ቆሻሻ ማስወገጃ እድሳት፣ኢንሲነሬተር ጥገና እና የምግብ ማብሰያ ብሎክ እድሳት ስራ ለማስገንባት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዘድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ የህሙማን ኦክስጅን ሲሊንደር ሙሌት ከነመጓጓዥያ ትራንስፖርት እንዲሁም የሲልደር ጥገና ለተከታታይ አንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሳሪያ፣የዕዳት እቃ፣የደንብ ልብስ ግዥ፣የተለያዩ ህትመቶች፣የመብራት ዕቃ፣ዉሃ እቃዎች፣የቢሮ መገልገያ እቃዎች (ፈርኒቸሮች ፣ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የመኪና ጎማ፣ መለዋወጪያ ፣ዘይት እና የወንበር ልብስ እንዲሁም የአከስጅን ሙሌት ከነማጓጓዣ እና ጫኝና አውራጅን ጨምሮ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አጠቃላይ የውስጥ ፋርማሲ አገልግሎትና ለህብረተሰብ መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚውል መድኃኒት ሪእጀነት ሰጥዝላይ፣ የሕከምና መሣሪያ፣ መለዋወጫ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ለተከታታይእንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።