በጉለሌ ክ/ከተማ የሠላም ጤና ጣቢያ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የመኪና ኪራይ፣ ህትመት፣ ሪኤጀንትና መድሃኒት፣ የካፌ አገልግሎትና ቋሚ ዕቃ ግዥ በ12 ሎት ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 002/2019)።
Procurement of Electronics Equipment
በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ድል በር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የትምህርት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ መጻሕፍትና የተለያዩ አገልግሎቶች ግዥ በ13 ሎት ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 02/2019)።
የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና የደንብ አልባሳት ግዥ በ2 ሎት ያወጣው ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር A/S/C/P/D 02/2019)።
በአብክመ ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ጎማ፣ ዘይት፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጤና ጣቢያ መገልገያ መሳሪያዎችና የደን ዘር ግዥ በ8 ሎት ያወጣው ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 01/2019)።
Cheshire Ethiopia invites licensed suppliers to bid for the supply and delivery of medical equipment (examination couch, ward screen, patient drapes and caps, couch covers) and electronics (Braille embosser printer and Tablet A12).
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት፣ የፅዳት፣ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የግንባታ ማቴሪያል፣ ደንብ ልብስ፣ የኦክስጅን ፕላንት ጥገና፣ የአሉሚኒየምና ጣውላ ፈርኒቸር ስራ፣ የህሙማን አልባሳት አጠባና የኤሌክትሮኒክስ ጥገናን በ13 ሎቶች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር 2118/2019)።
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ አልባሳት፣ ስፖርት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ምግብ ነክና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በሐራጅና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት የጋዜጣ መጠቅለያ ላስቲክ፣ የጋዜጣ ማሰሪያ ገመድና የህትመት ማጓጓዣ ጋሪ፣ የድምፅ ሲስተም፣ የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት፣ የዲኮር ጨርቅ መስቀያ ብረትና የScreen መለዋወጫዎችን በ5 ሎቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር ኢፕድ 014/2019)።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ለወጣቶች ማዕከል የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችና መፅሐፍትን በ4 ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ በአግራ ፕሮጀክት በጀት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ መገናኛ መሳሪያዎች፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መዋቢያዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል አካላት በአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ በግልፅና ሀራጅ ጨረታ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር 16/2019)።
Procurement of Electronics Equipment ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ /ግሽ አባይ ግቢ/
በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት ቁሳቁሶች፣ የስፖርት ቁሳቁሶችና የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ።
በአማራ ክልል የደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ አቀስታ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት፣ የጽዳት፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመብራት፣ የቧንቧ፣ ህትመት፣ የቢሮ፣ የመኪና ጎማና መለዋወጫ፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ መድሃኒትና የህክምና መሳሪያ ግዥ፣ CCTV ካሜራ ገጠማ፣ ጥገናና የመኪና ኪራይ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ለመጀመሪያ ጊዜ ያወጣው ማስታወቂያ።